የተርቲል አርማተርቲልቀጥታ ሬዲዮ

ሱራ አት ተካሱር፦ ጽሑፉ እና የቁርኣን ፍቺ ትርጉሙ

በሙስሐፉ ውስጥ 102ኛው ሱራ ነው፤ 8 አንቀጾች አሉት፤ በገጽ 600 ይጀምራል።

ቲላዋዎቹን አዳምጥይህን ሱራ በሙስሐፉ ከተፍሲር ጋር አንብብ‹ ሱራ አል ቃሪዓሕሱራ አል ዓስር ›

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

1. (በዚህች ዓለም ጸጋዎች) ብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘናጋችሁ።

2. መቃብሮችን እስከጎበኛችሁ ድረስ። (በዚሁ ላይ ቀጠላችሁ)።

3. ከዚህ ተግባራችሁ ተከልከሉ (ታቀቡ)። ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፤

4. ከዚያም ከዚህ ተግባራችሁ ተከልከሉ። ወደ ፊትም ታውቃላችሁ፤

5. በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) በእርግጠኝነት ብታውቁ ኖሮ (ይህን ያክል ባልተዘናጋችሁ ነበር)።

6. ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ።

7. ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፤

8. ከዚያም በድሎታችሁ ጉዳይ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃለችሁ።

የቁርኣን ፍቺ ትርጉም፦ Amharic Translation - Africa Academy፣ እትም 1.0.3፤ ከQuranEnc.com ያለ ምንም ለውጥ የቀረበ። (QuranEnc.com)

ትርጉም የቁርኣንን ፍቺዎች ያስተላልፋል እንጂ ራሱ ቁርኣን አይደለም፤ ቁርኣን ከላይ ያለው የዐረብኛ ጽሑፍ ነው።

ቲላዋዎቹን አዳምጥይህን ሱራ በሙስሐፉ ከተፍሲር ጋር አንብብ‹ ሱራ አል ቃሪዓሕሱራ አል ዓስር ›